ትምህርት ቤቱ ምንድነው ?

[[{"type":"media","view_mode":"media_original","fid":"122","attributes":{"alt":"","class":"media-image","height":"1288","style":"width: 380px; height: 1288px; float: right; margin-left: 40px; margin-right: 40px;","typeof":"foaf:Image","width":"380"}}]]ትምህርት ቤቱ ዘረኝነትን የፍትህ መጉዋደልን ለመታደግ የተቁዋቁዋመ ፕሮጀክት ሲሆን
ትምህርት ቤቱ የተለያዩ ሰዎች የሚገናኙበት የሚተዋወቁበትና ሃሳባቸውን የሚለዋወጡበት
መገናኛ ማእከል ነው

Kursprogramm

ስራዎች እንዴት ይከናወናሉ (አጠቃላይ አሰራር ) ?
ትምህርት ቤቱ በተማሪዎች በአስተማሪዎች የጋራ አመራርና አሰራር ይከናወናል
አስተማሪዎች በሙሉ ተማሪዎች ተማሪዎችም ደግሞ
እንጅ የተለየ ያልሆነበት ስብስብ ነው
አሰተማሪዎች አንዱ ከሌላው የሚማር
አንዱ የአንዱ አካል እንጅ አለቃና ምንዝር የሚባል የለም
@አውቶኖም@ ማለት በራስ የሚተዳደር የራስ ሃላፊና በራስ የተደራጀ ስብስብ ነው
ትምህርት ቤቱ የሚከናወኑ ስራዎች ሁሉ በፍላጎትና በነጻ የሚከናወኑ ናቸው

ማን ነው ትምህርት ቤቱን የሚያደራጀው ?
ትምህርት ቤቱ የመንግሰት ወይም በመንግሰት አካል የሚተዳደር አይደለም
በመሆኑም ቤሳ ቤስቲን ከመንግስት ወይም ከመንግስታዊ አካል አያገኝም
ትምህርት ቤቱ አንዳንዴ የትምህርት ቤቱን አላማውን ከሚደግፉ አጋር ድርጅቶችና ግለሰቦች
የትምህርት መሳሪያና የገንዘብ እርዳታ ያገኛል

የመቆየት መብት ለሁሉም ስደተኞች
ትምህርት ለነጻነት መሳሪያነት

ትምህርት ቤቱ የመቆየት መብት ለሁሉም የተባለው ንቅናቄ አካል ሲሆን ንቅናቄው የራስ
ህልውናን የማሰጠበቅ የተዘጉ ድንበሮችና ህዝቦች እንዳይኖሩ በ2008 የተጀመረና ተከታታይ
እንቅስቃሴ አካል ነውየትምህርት ቤቱ መርህ
ራስን በራሰ መምራት ነው
በየሁለት ሳምንት ወይም ወር አጠቃላይ ስብሰባ ይኖራል ይህም በማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል
የተለያዩ የስራ ቡድኖች (የተግባር ኮሚቴዎች) የተዋቀሩ ሲሆን መሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ ቢሮ
በመሄድ መረጃዎችን ማግኘትም መመዝገብም ይቻላል
ተማሪዎች ወይም አባላት የራሳቸውን ሃሳብ አቅርበው ስምምነት ሲደረስ ወደ ተግባር መተርጎም
ይቻላል በመሆኑም ሃሳብዎን አቅርበውም ሆነ ባንዱ የተግባር ኮሚቴ በመሳተፍ የበኩልዎን
አሰተዋጽኦ ማድረግ ያስፈልጋል

Adresse
Sihlquai 125, 8005  Zürich

info@bildung-fuer-alle.ch